የምንሰጠው አገልግሎት
ለሁሉም የኢንደስትሪ ፍላጎቶችዎ ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልግሎት!
ኢንጀክሽን ሞልዲንግ
የፕላስቲክ ምርቶች (ለምግብ ማሸጊያነት፣ ለቤቱ ውስጥ መገልገያ ቁሳቁሶች፣ለኮስሞቲክስ፣ለቀለም፣ለኬሚካል፣ለተለያዩ የፕላስቲክ ብልቃጦች፣ክዳኖች የሚያመርት ማሽን)
ኢንጀክሽን ብሎው ሞልድ ማሽን
- በብዛትና በጥራት የማሸጊያ ፕላስቲክ የሚያመርት ማሽን
- ከሌሎች ማሽኖች በምርት በጥራት ብዛትና ብክነት አልባነት የሚታወቅ ለሀገራችን አዲስ የሆነ የፕላስቲክ ቴክኖሎጂ ማሸጊያና ማምረቻ
- 100% ጥራት እና 0% ብክነት
- ለምግብ፣ለመድሀኒት፣ለኬሚካሎች፣ለኮስሞቲክስ፣ለፈሳሽ ሳሙናና ሌሎችም
ማቀዝቀዣ (ቺለር)
- ለምርት ጥራት
- ሞልድ እንዲቀዘቅዝና ጥራት ያለው ምርት እንዲመረት የሚያግዝ
- ለተለያዩ አይነት ፕሮሰሶች ማቀዝቀዣነት የሚውል
ኮምፕረሰር
- ለረጅም ጊዜ ተፈላጊውን የንፋስ ግፊት ሳያቆራርጥ የሚሰጥ እስክሩ ኮምፕረሰር
ፕላስቲክ መፍጫ
- የፕላስቲክ ተረፈ ምርት እየፈጨ መልሶ ለግብአትነት የሚያውል